Sentence alignment for gv-amh-20130601-460.xml (html) - gv-dan-20130610-5782.xml (html)

#amhdan
1በጃፓን ሦስት ጎንዮሽ (3D) የቡና ጥበብJapansk kaffekunst i 3D
2ከትኩስ መጠጦች ሁሉ አረንጓዴ ሻይ የመጀመሪያ ተመራጭ መጠጥ በሆነባት ምድር፣ በወተት አረፋ በስሪ ዲ ጥበብ የሚሠራ የቡና ጥበብ ብዙዎችን ልብ ማርኳል፡፡(Alle links er på engelsk, medmindre andet er angivet)
3I landet hvor grøn te stadig er den foretrukne varme drik, vinder 3D kaffekunsten nye beundrere for hver skummende kop, der bliver serveret.
4Et stigende antal cafébesøgende, inspirerede af de populære billeder af kaffe som kunstværk på de sociale medier, spørger efter at få deres latte dekoreret.
5በጃፓን ካፍቴሪያ ጎብኚዎች በማኅበራዊ ድረገጽ በሚታዩ የማኪያቶ ፎቶግራፎች በመማለል የሚጠጡት ማኪያቶ በምስሎች አሸብርቆ በተለያዩ ምስሎች ታጅቦ እንዲቀርብላቸው ይጠይቃሉ፡፡Kaffe er ikke en fremmed drik i Japan.
6ጃፓን ለቡና እንግዳ አገር አይደለችም፡፡ መላው የጃፓን ቡና ማኅበር እንዳቀረበው ሪፖርት ጃፓን በዓለም ቡና ወደ አገራቸው ከሚያስገቡ አገሮች በተጠቃሚነት የሦስተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡Den japanske kaffeindustris egen forening All Japan Coffee Association rapporterede, at Japan ligger på tredjepladsen over kaffeimporterende lande, hvis kaffeforbrug er højest.
7በ2010 የጃፓኑ ሃሩና ሙራያማ ዓለም አቀፍ የማኪያቶ ጥበብ ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል፡፡I 2010 vandt den japanske Haruna Marayama verdensmesterskabet i “Latte art.”
8በውኃ በተከበችው ይህች አገር የተለያዩ ጠፍጣፋ የማኪያቶ ቅርፆች የተለመደ ነው፡፡ በቲውተር በተደረገ የማኪያቶ ጥበብን[ja] ፍለጋ ግን በርካታ ፎቶዎች የተገኙ ሲሆን የተለየ ጥበብ ያላችው በልብ ቅርፅ፣ በቅጠል ቅርፅ፣ ድብ ቅርፅ (ቴዲ ቤር)፣ ታዋቂ የካርቱን ፊልም ተዋኒያን እንዲሁም የኢንተርኔት ምልክቶች ሳይቀሩ ተገኝተዋል፡፡Kaffekunsten er allerede populær i Japan. En søgning på “latte art” [ja] på twitter resulterer i en masse billeder af flotte kaffedrikke dekoreret med hjerter, blade, bamser, populære animefigurer og også webikoner.
9En kaffeautomat i Tokyos internationale lufthavn, Haneda Airport, laver sågar cappuccino [ja] med et billede af en klassisk japansk kvinde, der er designet og produceret af Kyotos berømte kosmetikfirma Yojiya.
10በቶኪዮ ዓለም አቀፍ ሄንዳ ኤርፖርት ውስጥ የሚገኝ የቡና መሸጫ በታዋቂው ዮጂያ ኮስሞቲክስ ኩባንያ ዲዛይን የተደረገ የጃፓን ሴት ምስል ያለበት ካፑችኖም ሳይቀር አቅርቧል[ja]፡፡Youtube-brugeren Nowtoo Sugi uploadede følgende video, hvor han forklarer, hvordan han laver tegneseriefigurer ved hjælp af chokoladesirup.
11የዩ ቲዩብ ተጠቃሚው ኖዋቱ ሱጊ እንዴት አድርጎ በቡና እና በቸኮሌት አማካኝነት ማኪያ ላይ ምስሎችን መስራት እንደቻለ ያብራራል፡፡http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=sl2sNIzWJOY
12አዲስ ደረጃ መድረስNår nye højder
13ነገር ግን አንዳንድ ባሬስታዎች የዚህ የቡና ላይ ምስል የመፍጠር ችሎታ ክስተት በወተት አረፋ አማካኝነት በሶስት ጎን (ስሪ ዲ) እይታና ቅራፅ ወደ አዲስ ደረጃ አድርሰውታል፡፡Baristaer har taget dette kreative kaffefænomen til nye højder med skummende tredimensionelle figurer.
14ስሪ ዲ ማኪያቶ ጥበብ በቲውተር ተጠቃሚ @george_10g “ድመቷ ወርቃማ ዓሣዎችን ስትመለከት”3D lattekunst af twitterbrugeren @george_10g: “En kat kigger på guldfisk.”
15Kazuki Yamamoto (@george_10g) [ja], latte-kunstneren, som uploader sin kaffekunst på twitter, skrev i sin blog, at han arbejder i et belgisk ølhus i Osaka.
16ካዙኪ ያማሞቶ (@george_10g) በማኪያቶ ላይ ምሰል በመስራት ጥበብ ሊቅ፣ ይህንን ምስል በቲውተር ገፁ ያስቀመጠ ሲሆን በራሱ ጦማር ላይ በኦሳካ ቤላጊአን ቢራ ቤት እንደሚሰራ ፅፏል፡፡ የማኪያቶ ጥበቦቹን “የትርፍ ጊዜ ካፕችኑ” እያለ ይጠራቸዋል፡፡ በድብርት አሊያም በትርፍ ጊዜ የሚሰሩ ቢሆኑም ግን ትልቅ ችሎታ እና የስራ ፍቅር የሚጠይቁ ናቸው ይላል፡፡ በአንድ ወቅት ከዚህ በፊት ማኪያቶ ላይ የሰራቸውን ምስሎች ሰብስቦ በቲውተር ገፁ ላይ ለጥፏቸው ነበር፡Han kalder sin lattekunst “fritidscappuccino,” da han mener, at det er noget, som skabes på grund af kedsomhed og i fritiden, men også med store anstrengelser og masser af kærlighed. Han skrev engang et indlæg på twitter om den kaffekunst, han havde skabt:
17@george_10g: Jeg startede med at skabe lattekunst i 2011 og jeg har lavet og serveret omkring 1000 kopper indtil 2012, men jeg formår alligevel stadig at huske hvornår og hvad, jeg har lavet, og alle de mennesker, jeg har serveret kaffe for.
18@george_10g:በማኪያቶ ላይ ምስል መስራት የጀመርኩት በ2011 ነው፡፡ በደፈናው እስከ 2012 ድረስ በማኪያቶ ላይ ምስል ሰርቼ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ሰዎችን አስተናግጃለሁ፡፡ ነገርግን በሚገርም ሁኔታ መቼ እና ምን እንዲሁም ለማን የምስል ማኪያቶዎቹን እንደሰራሀትና እንዳስተናገድኩ አስታውሳለሁ፡፡ ነገሩ ትንሽ የማይገባ ነገር ነው፡፡Det er en smule skræmmende. Twitter-brugeren @petakopetako svarede [ja] på hans indlæg og roste hans talent:
19የቲውተር ተጠቃሚ @petakopetako አድናቆቱን በመስጠት እና ሥራዎቹ ልዩ መሆናቸውን በመናገር ምላሽ[ja] ሰጥቶታል፡@petakopetako: Jeg kan lide at tage billeder.
20@petakopetako ፡ ፎቶ ማንሳት እወዳለሁ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ የሰዎችን ፊት አይቼ የት እንደማውቃቸው ማስታወስ አልችልም፡፡ ነገር ግን አንድ ጊዜ ፎቶ ካነሳኃቸው፣ ፎቶውን የት እንዳነሳኃቸው፣ ፎቶውን ሲነሱ ምን እያወሩ እንደነበር ማስታወስ እችላላሁ፡፡ ምናልባት ሰዎች የማስታወስ ችሎታቸው የተሻለ የሚሆነው የሚወዱትን ስራ በሚሰሩበት ወቅት ይሆናል፡፡Jeg er normalt dårlig til at huske folks ansigter, men når jeg tager billeder af dem, husker jeg stedet, og hvad de talte om. Måske folk husker tingene bedre, når de laver noget, de brænder for.
21የማኅበራዊ ድረ ገፆች ተፅእኖDe sociale mediers betydning
22በጃፓን የሚገኙ የካፍቴሪያ ባለቤቶችና ባሬስታዎች ባለሦስት ጎን ምስል(ስሪ ዲ) እይታ ያላቸውን የማኪያቶ ፎቶግራፎች ሜኑ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ጫኑ፡፡ እነዚህ ምስሎች በከፍተኛ ሁኔታ ሲሰራጩ አፋታም ሳይቆይ የአገሪቱን መፅሔቶች፣ ሬዲዮኖችና ቴሌቭዥኖች ቀልብ ለመግዛት ችለዋል፡፡Caféejere og baristaer i Japan har lagt billeder op af den hemmelige 3D kaffekunst på sociale medier, men den er endnu ikke på menuen nogle steder.
23በተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች እና ማህበራዊ ገፆች የስሪ ዲ ማኪያቶ መሰራጨት ደንበኛ ለማግኘት ለሚሯሯጡ የቡና መሸጫ ቤት ባለቤቶች የተለያ አዳዲስ ተጠቃሚዎች እንዲመጡ መንገድ ከፍቶላቸዋል፡፡ በሺዞካ ክልል የካፌ ባር ጂሃን ባለቤት በጦማሩ ላይ ስለ ፌስቡክ ተፅእኖ ሲፅፍ [ja]:Disse billeder florerede rundt på internettet og tiltrak lokale tv-stationers og magasiners opmærksomhed.
24ባለሦስት ጎን ምስል (ስሪ ዲ) ማኪያቶ መስራትና መሸጥ የጀመርኩት የረጅም ጊዜ ደንበኛዬ እንድሰራለት ከጠየቀኝ በኃላ ነው፡፡ ከዚያም ፎቶ ግራፍ አንስቼ በፌስቡክ ገፄ እንደው እንደ ቀልድ አስቀመጥኩት፣ በኃላ ፎቶዎቹንየወደዱ በርካታ ሰዎች ቁጥር ሳይ በጣም ነው የተደነቅኩት፡፡ ምስሎቹን ሰዎች በራሳቸው መንገድ ሲቀባበሏቸው የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የኔን ቡና ቤት በተመለከተ የዜና ሽፋን መስጠት እንደሚፈልጉ ጠየቁኝ ፡፡ በቶኪዮ ቴሌቭዥን እንድቀርብ ጥያቄ ሲቀርብልኝ ግራ ገብቶኝ ነበር፡፡Denne omtale har tiltrukket mange nye kunder, hvilket har ført til, at nogle af kaffehusejerne har haft svært ved at følge med i alt arbejdet. Ejeren af caféen Jihan i Shizuoka skrev om facebooks betydning i sin blog [ja]:
25Jeg startede med at servere 3D lattekunst efter, at en af mine stamkunder spurgte mig, om jeg ikke havde lyst til at gøre det. Jeg uploadede billedet på Facebook bare for sjov, og blev overrasket over se, hvor mange mennesker der kunne lide det. Efter at billedet havde floreret så meget rundt, var der flere typer medier, der ønskede at lave en reportage om vores kaffehus.
26Jeg blev en smule forvirret, da de spurgte mig, om jeg ville optræde i tv i Tokyo!
27Facebook photo by caffe.bar.jihan.Facebook billede af caffe.bar.jihan.
28A cat is taking a bath in espresso coffee.En kat tager et bad i en kop espressokaffe.
29እንዲህም ጽፏል [ja]:Han skrev desuden: [ja]:
30በጥቁር ቡና ገንዳ ውስጥ የተዘፈዘፈችውን ድመት ማኪያቶ ለመስራት ብዙ ሰዓት ይወስዳል፡፡ በካፍቴሪያችን ውስጥ ብዙ ተስተናጋጅ ደንበኞች እያሉ ይህንን ለመስራት ትዕዛዝ መውስድ አልችልም፡፡ ይህንን ነገር ምን ላድርገው ብዬ ከራሴ ጋር ብዙ ተሟግቻለሁ፡፡ ቢያንስ ካፌያችን ከምሽቱ 12 ሰዓት በኃላ በስራ ቀናት ቀዝቀዝ ይላል ስለዚህ እርሶ ካፍቴሪያችንን የሚጎበኙት ለስሪ ዲ ማኪያቶ ብለው ከሆነ በዚህ ሰዓት ቢመጡ ይመረጣል፡፡Denne lattekunst med katten kræver så meget tid, at jeg ikke kan tage imod ordrer, hvis der er travlt i vores café.
31ይህ ጽሑፍ በመጀመሪያ የተፃፈው በአያኮ ዮኮታ ነው፡፡ ኬኢኮ ታናካ አርዕቶ ሰርታለች፡፡ ኤል ፊኒች በድጋሚ አርዕቶ አድረጋለች፡፡Jeg har tænkt meget over, hvad jeg skal gøre for at løse dette problem.
32@petakopetako ፡ ፎቶ ማንሳት እወዳለሁ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ የሰዎችን ፊት አይቼ የት እንደማውቃቸው ማስታወስ አልችልም፡፡ ነገር ግን አንድ ጊዜ ፎቶ ካነሳኃቸው፣ ፎቶውን የት እንዳነሳኃቸው፣ ፎቶውን ሲነሱ ምን እያወሩ እንደነበር ማስታወስ እችላላሁ፡፡ ምናልባት ሰዎች የማስታወስ ችሎታቸው የተሻለ የሚሆነው የሚወዱትን ስራ በሚሰሩበት ወቅት ይሆናል፡፡I det mindste er der ikke så travlt efter klokken 18 i hverdagene, så hvis du gerne vil se noget 3D lattekunst, så vær sød at komme i dette tidsrum.