Sentence alignment for gv-amh-20140730-545.xml (html) - gv-srp-20140729-13373.xml (html)

#amhsrp
1ለዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ለሀምሌ 24 በተዘጋጀው ትዊተር ማራቶን ላይ በመካፈል አጋርነቶዎን በተግባር ያሳዩ::31. jula, Svet Tvituje za Blogere Zone9 u Etiopiji
2የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ይፈቱ ከሚለው የተምብለር ዘመቻ በፍቃድ የተወሰደTumblr kolaž Oslobodite blogere Zone9.
3የአለም አቀፍ የጦማርያን ማህበረሰብ የሞያ አጋሮቻችን የሆኑት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች በሀገራቸው ጉዳዮች ላይ የሰለጠነ ማህበራዊ ተዋስኦ እንዲኖር ጠንክረው ከመስራት ባለፈ ምንም የሰሩት ወንጀል ስለሌለ ፍትህ እንዲያገኙ አጥበቀን እንጠይቃለን:: የአጋሮቻችን እስር በአለም አቀፍ ደረጃ ስምምነት የተደረሰባቸውን ሰበአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን የሚደፈጥጥ ከመሆኑ ባሻገር ጦማሪያኑ እና በጋዜጠኞቹ ላይ የተመሰረቱባቸው ክሶች ኢፍትሀዊ ናቸው ብለን እናምናለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች የፍርድ ሂደት እየተከታተለ የሚዘግብ ድረገጽን በመመልከት ስለ ጉዳዩ ያሎትን ግንዛቤዎት ያስፉ::Slike se koriste sa dozvolom. Pridružite se blogerima Globalnih Glasova u tvitatonu koji će pokrivati ceo svet, u više jezika, s namerom da se pruži podrška desetororici blogera i novinara [eng] koji se suočavaju sa optužbama za terorizam u Etiopiji.
4ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ ሀምሌ 28 2006 በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ:: ፍርድ ቤት እስከ መገኛቸው ቀን እና ከዚያም በኋላ ባሉት ግዚያት የሞያ አጋሮቻችን የኛን ከፍተኛ ድጋፍ ይሻሉ:: በመሆኑም ሀሙስ ሀምሌ 24 2006 በመላው አለም የምንገኝ ጦማሪያን: ጻህፍት እና የማህበራዊ ሚዲያ ባለሞያዎች ይህንን የድጋፍ መልእክት በየቋንቋችን ትዊተርን በመጠቀም ለማህበረሰብ መሪዮች: ለመንግስት ባለስልጣናት እና ለዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት እናስተላልፋለን:: ይህንንም በማድረግ የተለያዩ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡት እናደርጋለን::Zajednica Globalnih Glasova i naša mreža saveznika traže pravdu za ove muškarce i žene, koji su svi naporno radili da se proširi prostor za društvene i političke komentare u Etiopiji kroz blogovanje i novinarstvo. Verujemo da njihovo hapšenje predstavlja kršenje njihovog univerzalnog prava na slobodno izražavanje, kao i da su optužbe protiv njih nepravedne.
5ትዊተር ላይ የትኩረት ትእምርት የሆነውን የመሳላል ምልክትን እና የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ነጻ ይውጡ በእንግሊዘኛ #FreeZone9Bloggers: በአለም አቀፍ ደረጃ የሚመራ የትኩረት ትእምርት እንዲሆን በትዊተር ማራቶን ላይ በመሳተፍ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በሚከተለው መራሀግብር መሰረት ይጠይቁ::Saznajte više o njihovoj priči i kampanji za njihovo puštanje na blogu Zone9 Trial Tracker [eng].
6ቀን: ሀሙስ ሃምሌ 24፣2006Suđenje blogerima počinje 4 avgusta 2014.
7ሰአት: ጠዋት ከ4:00 ሰአት እሰከ ከሰአት 8:00 በየትኛውም የግዜ ስራት ውስጥ ይሰራል::Do tada, a i nakon toga, trebaće im sva pomoć koju mogu da dobiju.
8Dakle ovog četvrtka, mi kao globalna zajednica blogera, pisaca, aktivista i stručnjaka za društvene medije ćemo podeliti ovu poruku širom sveta, tvitovati na našim maternjim jezicima liderima zajednica, vlada i diplomatskim zvaničnicima, i glavnim medijima da skrenemo pažnju javnosti na ovaj slučaj.
9የትኩረት ትእምርት: #FreeZone9Bloggers:Šest uhapšenih blogera u Adis Abebi.
10አስተናጋጆች:: ኑዋቹኩ ኢግቡንኪ @feathersproject ነደሳንጆ ማቻ @ndesanjo ኢለሪ ሮበርትስ @ellerybiddleFotografija se koristi sa dozvolom.
11ይህንን የትዊተር ላይ ማራቶን ሃሙስ ለት መቀላቀል ይፈልጋሉ ?#FreeZone9Bloggers (OsloboditeBlogereZone9): Tvitaton koji traži puštanje zatvorenih blogera iz Etiopije
12ወይ ዜናውን ለወዳጅ ዘመዶዎ ማጋራት ይፈልጋሉ?Datum: četvrtak, 31 jul 2014
13ስሞዎትን እና የትዊተር አዳራሻዎን በማህበረሰባችን የእቅድ ገጽ ላይ ማስፈር ይችላሉ:: ምሳሌዎችVreme: 10 - 14h - bez obzira u kojoj ste vremenskoj zoni!
14የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ፍትህ ይገባቻዋል!Naziv rasprave: #FreeZone9Bloggers (OsloboditeBlogereZone9)
15መጦመር ወንጀል አይደለም በመሆኑም የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች ይፈቱDomaćini: Nwachukwu Egbunike (@feathersproject), Ndesanjo Macha (@ndesanjo), Ellery Roberts Biddle (@ellerybiddle)
16ስለ ሚያገባን እንጦምራለን::Želite da nam se pridružite u četvrtak?
17የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች መታሰር የአፍሪካ የሰብአዊ እና የህዝቦች መብቶች ቻርተር መጣስ ነው::Ili da nam pomognete da proširimo vest o tome?
18የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች መታሰር አለም አቀፉን የሲቪል እና የፓለቲካ መብቶች ስምምነት መጣስ ነው::Dodajte svoje ime i Twitter nalog našem listu planiranja zajednice.
19ጣቶች እስኪዝሉ እና የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች ፍትህ እስኪያገኙ ትዊቶች ለመጻፍ አይታክቱ:: ፍትህ ለዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች !Primer tvitova: Tvitujte dok vas prsti ne zabole i tražite pravdu za blogere Zone9!