Sentence alignment for gv-amh-20131207-493.xml (html) - gv-swa-20131206-6315.xml (html)

#amhswa
1ማንዴላ እ.
2ኤ. አ.Mandela 1918 – 2013
3ከ1918 – 2013 በ@AttiehJoseph ትዊተር ላይ የተጋራIliwkekwa kwenye mtandao wa twitter na @AttiehJoseph
4የጽሑፉ ትርጉም፤ ‹‹ማንም ማንንም በቆዳው ቀለም፣ ወይም ባለፈ ታሪኩ፣ ወይም በሃይማኖቱ እየጠላ አልተወለደም፡፡ ሰዎች መጥላት ይማራሉ፤ መጥላትን መማር ከቻሉ ደግሞ መውደድንም መማር ይችላሉ ምክንያቱም መውደድ ከተቃራኒው ይልቅ ለሰው ልጅ ልብ የቀረበ ነው፡፡›› ኔልሰን ማንዴላ
5ኔልሰን ማንዴላ - የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት እና አግላዩ አፓርታይድን በመታገሉ ረገድ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት ሰው - ሐሙስ ዕለት ኅዳር 26፣ 2006 በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ተወዳጁ የመንግሥት ሰው እና የኖቤል የሠላም ተሸላሚው ሎሬት - በብዙዎች ማዲባ ተብለው ይጠራሉ - 27 ዓመታትን የነጭ አናሳዎች የበላይ አመራርን በሚቃወመው ፖለቲካዊ አራማጅነታቸው ሳቢያ ፕሬዚደንት ከመሆናቸው በፊት በእስር አሳልፈዋል፡፡Nelson Mandela, rais wa kwanza wa ki-Afrika wa Afrika Kusini aliyehusika kwa kiasi kikubwa kuutokomeza ubaguzi wa rangi nchini humo, amefariki Alhamisi, Desemba 5, 2013 akiwa na umri wa miaka 95. Mzalendo huyo aliyetokea kupendwa sana na mshindi wa Tuzo ya Amani ya Nobel, ambaye hujulikana pia kwa jina la Madiba, alitumikia kifungo cha miaka 27 jela kwa sababu ya harakati zake za kisiasa wakati wa utawala wa makaburu nchini humo kabla hajawa rais.
6ዓለምአቀፍ ዘገባዎች 17 ሁሉም ሰው ሊያነባቸው የሚገቡ የኔልሰን ማንዴላ የእውቀት ቁራጮች ትዊተር ላይ፤ ፔሩዎች ለማንዴላ የተሰየመ ዜማ እያስታወሱ ነው ናይጄሪያዎች ኔልሰን ማንዴላን በሁሉም ቦታዎች ‘ለሕዝቦች የመነሳሳት ምንጭ' ነው ብለው እያከበሩት ነው ሊቀመንበር ማኦ ከኔልሰን ማንዴላ ይልቅ ታላቅ ነው - ይላሉ የቻይናው ግራ ዘመም ፖለቲከኛ ካሪቢያን: ስንብት ለኔልሰን ማንዴላHabari za Dunia Busara 17 za Nelson Mandela ambazo kila mtu anahitaji kuzijua Kwenye mtandao, Wimbo wa Maombolezo ya wa-Peru kwa Mandela Wa-Naijeria Wamkumbuka Nelson Mandela, “Funzo kwa Watu wote” Mwenyekiti Mao yu Mkuu kuliko Nelson Mandela, Wahafidhina wa ki-China wasema Caribbean: Kwa heri, Nelson Mandela
7ትዊተር ስለ “#Mandela”Twiti za “#Mandela”