# | amh | zhs |
---|
1 | የአንድ ቬንዙዌላዊ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ውስጣዊ ምልከታ | 一探委内瑞拉原住民大学 |
2 | የቬንዙዌላ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ምን ይመስላል? | 委内瑞拉原住民大学的学生是什么样子的呢? |
3 | ከትምህርታዊ ተግባቦት የወጡ ሦስት ተማሪዎች በእያደጉ ያሉ ድምፆች ትዕይንተ ሥራ ላይ ዲጂታል ፎቶዎችን እንዴት ማንሳት፣ በይነመረብ ላይ መስቀል እና ማጋራት እንደሚቻል ለመማር ተሳትፈው ነበር፡፡ | 三位来自教育通讯系的学生最近参与了一个由发声计划小组组成的研讨会,这个研讨会的目的是学习如何拍摄更好的数位照片,以及如何上传和分享这些照片到网路上。 这三位学生正致力于展现这种特殊的大学特色,主要目的是为委内瑞拉原住民社区一部份的学生而设计,提供一个跨文化和实验形式的教育。 |
4 | እነዚህ ሦስት ተማሪዎች፣ በዚህ ልዩ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከቬንዙዌላ ማኅበረሰብ የተውጣጡ እና በይነባሕላዊ እና ተግባራዊ የትምህርት ዓይነቶችን እንዲለዋወጡ የሚደረገው ጥረት ማሳያ ናቸው፡፡ በመንግሥታዊው ኢንፎሴንትሮስ [es] የተሰኘ ፕሮግራም በተዘጋጀው የዩንቨርሲቲውን የሳተላይት ግንኙነት በመጠቀም ተማሪዎቹ እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና አስደናቂ ውበት የተላበሰውን እና በቦሊቪያ ውስጥ 2,000 ሄክታር ላይ የተንጣለለውን ካምፓሳቸውን በበይነመበረብ አጋርተዋል፡፡ | 藉由使用该大学的附属设备,这些设备是政府计划所提供,称“萨尔瓦多资讯交换中心”。 学生能使用网路来分享活动影像、设施和坐落于玻利维亚、拥有2000公顷校园之令人惊艳的大自然景观。 |
5 | ስለ ዩንቨርስቲው እና ስለ የካቲት 2005ቱ ትዕይንተ ሥራ የተጻፉ ተጨማሪ ነገሮችን ለማንበብ እያደጉ ያሉ ድምፆች ላይ የተጻፈውን ጦማር ይጎብኙ፡፡ | 要瞭解更多关于这所大学和在2013年举办的研讨会,请参考发声计划部落格所发布的文章。 |
6 | የሚከተሉት በተማሪዎቹ ከተነሱት እና በዩንቨርስቲው የፍሊከር ቋት ላይ የተሰቀሉ ናቸው፡፡ የፎቶዎቹን ዋና ቅጂ ለማየት ፎቶግራፎቹ ላይ ጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡ | 这都是一些由学生所拍摄的照片,并上传至该大学的Flickr帐户,点击照片,即可参照原始照片。 |
7 | ተማሪዎቹ ለስብሰባ እና ለሌሎች ተግባራት የሚገናኙበት “ቹሩታ” በመባል የሚታወቀው እና የተለመደ ጎጆ መሳይ ቤት፤ ፎቶ በአኬንቶ | 一个典型的小屋状建筑,称为churuata,是学生在集体会议或其他群体活动时,所使用的场所。 由阿卡纳托拍摄 |
8 | “ኪውክሲ” የተባለ በብራዚል የተገደለ የአካባቢ መሪ ምስል የግድግዳ ላይ ቅብ የቹሩንታን የውስጥ ግድግዳ አስውቦት፤ ፎቶ በአዴንቶ | 一幅被称为Kiwxi的壁画,图像人物是一个巴西刺身亡其的原住民领袖,其图像装饰churuata的内壁。 由阿卡纳托拍摄 |
9 | በደቦ ሥራ ወቅት በፊት ገጽ ላይ የሚሳል ትዕምርት፡፡ ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል፤ ፎቶ በወዳነበደቦ ሥራ ወቅት በፊት ገጽ ላይ የሚሳል ትዕምርት፡፡ ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል፤ ፎቶ በወዳነ | 符号标记用于传统活动和公共活动中,它也可以被用于防止恶灵侵犯。 由娃达娜拍摄 |
10 | በዩንቨርስቲው ጊቢ ውስጥ በሚያለፈው ወንዝ ዳርቻ ምግብ ሲያዘጋጁ፤ ፎ በአኬንቶ | 在贯穿UIV校园的河流边所准备的一餐。 由阿卡纳托拍摄 |
11 | በተማሪዎቹ የተዘጋጀ የተለመደ ዓይነት አሳ ጥብስ፤ ፎቶ በኩራኒቻ | 学生准备的典型煎鱼。 由柯伦纳查拍摄 |
12 | በካምፓሱ ውስጥ የምታልፍ እና ካኖ ቱቻ የምትባል ወንዝ ላይ የተዘረጋ ድልድይ፡፡ ድልድዩን ተማሪዎች ለመታጠብያ እና አሳ ለማጥመጃ ይጠቀሙበታል፡፡ፎቶ በኩራኒቻ | 横跨卡诺土卡河的一座桥,这条小河贯穿校园,学生可以在里面洗澡和捕鱼。 由柯伦纳查拍摄 |
13 | ከዬክዋና ማኅበረሰብ የመጣው የጄደዋናዲ ምስል፤ ፎቶ በወዳነከዬክዋና ማኅበረሰብ የመጣው የጄደዋናዲ ምስል፤ ፎቶ በወዳነ | 一张来自Ye'kwana原住民社区的肖像,称Jedewanadi . 由娃达娜拍摄 |
14 | ሌሎችም ፎቶዎች እዚህ ይገኛሉ፡፡ | 在这里可以找到更多照片。 |
15 | | 译者:谢采情 校对:Portnoy |