Sentence alignment for gv-amh-20131207-493.xml (html) - gv-urd-20131223-1493.xml (html)

#amhurd
1ማንዴላ እ. ኤ.نیلسن منڈیلا کی یاد میں
2(جنوبی افریقہ ہاؤس، لندن میں نیلسن منڈیلا کی تصویر کو پھولوں کے ساتھ خراج تحسین پیش کیا جا رہا ہے.
3አ.
4ከ1918 – 2013 በ@AttiehJoseph ትዊተር ላይ የተጋራتصویر: کولن ٹیلر © کاپی رائٹ ڈیموٹکس 6 دسمبر 2013)
5نیلسن منڈیلا، جنوبی افریقہ کے پہلے سیاہ فام صدر جنہوں نے ملک سے نسل پرستی کے خاتمے کے لئے اہم کردار ادا کیا، 5 دسمبر، 2013 کو 95 سال کی عمر میں انتقال کر گئے.
6የጽሑፉ ትርጉም፤ ‹‹ማንም ማንንም በቆዳው ቀለም፣ ወይም ባለፈ ታሪኩ፣ ወይም በሃይማኖቱ እየጠላ አልተወለደም፡፡ ሰዎች መጥላት ይማራሉ፤ መጥላትን መማር ከቻሉ ደግሞ መውደድንም መማር ይችላሉ ምክንያቱም መውደድ ከተቃራኒው ይልቅ ለሰው ልጅ ልብ የቀረበ ነው፡፡›› ኔልሰን ማንዴላوہ اپنے ملک کے ایک محبوب سیاستدان اور نوبل انعام یافتہ تھے، انہیں مدیبا کے نام سے بھی پکارا جاتا ہے. انہوں نے صدر بننے سے پہلے گوروں کی اقلیتی حکومت کے دوران اپنی سیاسی سرگرمیوں کی باعث 27 سال قید میں گزارے.
7ኔልሰን ማንዴላ - የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት እና አግላዩ አፓርታይድን በመታገሉ ረገድ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት ሰው - ሐሙስ ዕለት ኅዳር 26፣ 2006 በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ተወዳጁ የመንግሥት ሰው እና የኖቤል የሠላም ተሸላሚው ሎሬት - በብዙዎች ማዲባ ተብለው ይጠራሉ - 27 ዓመታትን የነጭ አናሳዎች የበላይ አመራርን በሚቃወመው ፖለቲካዊ አራማጅነታቸው ሳቢያ ፕሬዚደንት ከመሆናቸው በፊት በእስር አሳልፈዋል፡፡بین الاقوامی کوریج Nelson Mandela's Death: ‘Left Us in Body, But His Spirit Is Eternal' Barack Obama and Raúl Castro's Handshake at Mandela's Memorial Goes Viral The Caribbean Ponders the Legacy of Nelson Mandela Italian Newspapers Mistakenly Call Nelson Mandela ‘Father of Apartheid' Mandela: Friend of Timor Leste and Indonesian Batik Fashion Icon 17 Pieces of Wisdom from Nelson Mandela that Everyone Needs to Read On Twitter, Peruvians Remember Song Dedicated to Mandela Nigerians Celebrate Nelson Mandela, ‘A Source of Inspiration for People' Everywhere Chairman Mao Is Greater Than Nelson Mandela, Chinese Leftists Say Caribbean: Farewell, Nelson Mandela
8ዓለምአቀፍ ዘገባዎች 17 ሁሉም ሰው ሊያነባቸው የሚገቡ የኔልሰን ማንዴላ የእውቀት ቁራጮች ትዊተር ላይ፤ ፔሩዎች ለማንዴላ የተሰየመ ዜማ እያስታወሱ ነው ናይጄሪያዎች ኔልሰን ማንዴላን በሁሉም ቦታዎች ‘ለሕዝቦች የመነሳሳት ምንጭ' ነው ብለው እያከበሩት ነው ሊቀመንበር ማኦ ከኔልሰን ማንዴላ ይልቅ ታላቅ ነው - ይላሉ የቻይናው ግራ ዘመም ፖለቲከኛ ካሪቢያን: ስንብት ለኔልሰን ማንዴላ
9ትዊተር ስለ “#Mandela”Tweets about “#Mandela”